ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 2:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እርሱም አለኝ፥ “በባሕር ውስጥ ምን ያህል ቤቶች አሉ? ወይም በጥልቁ ውስጥ ምን ያህል ምንጮች አሉ? ወይም በሰማያት ላይ ምን ያህል መንገድ አለ? ወይም የሲኦል መንገድ በየት ነው? ወይም የገነት መንገድ በየት ነው? ብዬ ጠይቄህስ ቢሆን፥ ምዕራፉን ተመልከት |