ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 13:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከሰው ለይተው ይወስዱሃልና፥ ከዚህም በኋላ ዓለም እስኪያልፍ ድረስ እንዳንተ ያሉት ባሉበት ቦታ ከልጆች ጋር ትኖራለህ። ምዕራፉን ተመልከት |