ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 13:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ልዑልም ለእነዚያ ለአምስቱ ሰዎች ጥበብን ሰጣቸው፤ የማያውቁትንም ምልክት የሆነውን ይህን ሁሉ በማከታተል ጻፉ፤ በዚያም አርባ ቀን ተቀመጡ፤ እነርሱም ቀን ቀን ይጽፉ ነበር፤ ማታ ማታም እህል ይመገቡ ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከት |