ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 13:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 ተቀብዬም ጠጣሁት፤ ልቡናዬም ፈጽሞ ዕውቀትን ተናገረ፤ ዕውቀትም በልቡናዬ በዛ፤ ነፍሴም ትጠብቀዋለች፤ ታስበዋለችም። ምዕራፉን ተመልከት |