ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 13:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ከሞት በኋላ ፍርድ ይመጣልና፥ እኛንም በሕይወት አያኖረንምና፥ ያንጊዜም የጻድቃን ስማቸው ይገለጣል፤ የኃጥኣንም ሥራቸው ይገለጣል። ምዕራፉን ተመልከት |