ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 12:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 እኒህ በአሦር ንጉሥ በስልምናሶር ዘመን ካገራቸው የተማረኩ፥ እርሱም በመንግሥቱ የማረካቸው፥ በወንዙ ማዶም ያኖራቸው ዘጠኙ ነገድና የነገድ እኩሌታ ናቸው፤ ተመልሰውም ሌላ ሆኑ። ምዕራፉን ተመልከት |