ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 12:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ያለ ሰው እጅ የተፈጠረው ተራራ ሲወጣ እንዳየኸው፥ ጽዮን ትመጣለች፤ ተዘጋጅታና ተሠርታም ለሁሉ ትታያለች፤ ምዕራፉን ተመልከት |