ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 12:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ያም ነፋስ በሰው አምሳል ከባሕሩ ሲወጣ አየሁ፤ ከዚህ በኋላ ያ ሰው ከሰማይ ደመናዎች ጋር ወጣ፤ ፊቱንም መልሶ ባየ ጊዜ፥ ሁሉ በጊዜው ጊዜ ወደ እርሱ ይመጣል። ምዕራፉን ተመልከት |