ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 12:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በእነዚያ ወራቶች ያን መከራ የሚያዩት እነዚያ የሚቀሩት ናቸው፤ ያም መከራ የሚያገኛቸውንና በልዑል ዘንድ ሃይማኖትና በጎ ምግባር፥ ጽናትም ያላቸውን እርሱ ራሱ ይጠብቃቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |