ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 12:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ነገር ግን እኔስ እንደምጠራጠረው በእነዚያ ወራቶች ለሚኖሩ ሰዎች ወዮላቸው! ይልቁንም ላልነበሩት ወዮላቸው! ምዕራፉን ተመልከት |