ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 12:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ብዙ ሰዎችም ወደ እርሱ መጡ፤ ከእነርሱም ደስ ያላቸው ነበሩ፤ ከእነርሱም ያዘኑ ነበሩ፤ ከእነርሱም እስረኞች ነበሩ። ከዚህ በኋላ ይህ ሁሉ በደረሰብኝ ጊዜ ደንግጬ ነቃሁ፤ ወደ ልዑልም ጸለይሁ። ምዕራፉን ተመልከት |