ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 11:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እንዲህም አልሁ፥ “አቤቱ ጌታዬ በዐይኖችህ ፊት ባለሟልነትን ካገኘሁ፥ በአንተም ዘንድ ራሴን ብፁዕ ካሰኘሁ፥ ጸሎቴም በፊትህ ከደረሰች፥ ምዕራፉን ተመልከት |