ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 11:51 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)51 እኔ ግን መልአኩ እንዳዘዘኝ በዚያ ቦታ በምድረ በዳው ውስጥ ሰባት ቀን ተቀመጥሁ፤ ከምድረ በዳ ፍሬ ብቻም ተመገብሁ፤ በእነዚያም በሰባቱ ቀኖች ከምድረ በዳው ቅጠል በላሁ። ምዕራፉን ተመልከት |