ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 11:48 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 እኔስ አልተዋችሁም፤ ከእናንተም አልርቅም፤ ነገር ግን ወደዚህ ቦታ የመጣሁት ስለ ጽዮን ጥፋት እለምን ዘንድ ነው፤ በደስታችን ላይ ስለ መጣብንም መከራ ይቅርታን እለምን ዘንድ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |