ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 11:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ከሚለቅሙት ፍሬ ሁሉ እንደ አንድ ፍሬ፥ በጨለማ ቦታ ውስጥም እንደ አለ መብራት፥ ከጥልቅም እንደሚያድን የመርከብ ወደብ ከነቢያት ሁሉ አንድ አንተ ብቻ ቀርተህልናልና። ምዕራፉን ተመልከት |