ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 11:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 ከዚህም በኋላ ከእኔ ተለይቶ ሄደ፤ እኒያ ሰባት ቀኖች እንዳለፉ፥ እኔም ወደ ከተማ እንዳልገባሁ ሰዎች ሁሉ በሰሙ ጊዜ፥ ሕዝቡ ሁሉ ትንሹም ትልቁም ተሰብስበው ወደ እኔ መጡ፤ እንዲህም አሉኝ፦ ምዕራፉን ተመልከት |