ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 11:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ትርጓሜውም እንዲህ ነው፤ ከዚያ መንግሥት ወገን መካከል ብዙ ሁከት ይፈጠራል፤ መንግሥትም ለመውደቅ ትንገዳገዳለች፤ ነገር ግን ጸንታ ትኖራለች እንጂ ያንጊዜ አትወድቅም። ምዕራፉን ተመልከት |