ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 1:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ነገር ግን በእነርሱ የሕግህ ፍሬ ይደረግ ዘንድ ከእነርሱ ክፉ ዐሳብን አላራቅህም። ቀዳማዊ አዳም ክፉ ልብን ገንዘብ አድርጎ ነበርና ድል ተነሣ። ምዕራፉን ተመልከት |