ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 1:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ለያዕቆብ ልጆች ሕግን፥ ለእስራኤልም ወገኖች ትእዛዝን ትሰጣቸው ዘንድ የእሳትና የንውጽውጽታ፥ የበረድና የነፋስ የሚሆኑ አራቱ የጌትነትህ ተአምራት ተደረጉ። ምዕራፉን ተመልከት |