ዘኍል 9:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “እስራኤላውያን በተወሰነው ጊዜ የፋሲካን በዓል እንዲያከብሩ አድርግ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “የእስራኤል ልጆች በተወሰነለት ጊዜ የፋሲካን በዓል ያክብሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “እስራኤላውያን የፋሲካውን በዐል በተወሰነለት ጊዜ ያክብሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “የእስራኤል ልጆች በጊዜው ፋሲካውን ያድርጉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 የእስራኤል ልጆች በጊዜው ፋሲካውን ያድርጉ፤ ምዕራፉን ተመልከት |