ማቴዎስ 3:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እንግዲህ ለንስሓ የሚገባ ፍሬ አፍሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አፍሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እንግዲያውስ ንስሓ መግባታችሁን የሚያመለክት ሥራ ሥሩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጉ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጉ፤ ምዕራፉን ተመልከት |