ማቴዎስ 3:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እንግዲያውስ ንስሓ መግባታችሁን የሚያመለክት ሥራ ሥሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እንግዲህ ለንስሓ የሚገባ ፍሬ አፍሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አፍሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጉ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጉ፤ ምዕራፉን ተመልከት |