ማቴዎስ 12:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 አይጨቃጨቅም ወይም አይጮኽም፤ ድምፁም በአደባባይ አይሰማም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 አይከራከርም አይጮህምም፤ ድምፁንም በአደባባይ የሚሰማ የለም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እርሱ አይከራከርም ወይም አይጮኽም፤ በመንገዶችም ላይ ድምፁን የሚሰማ የለም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አይከራከርም፤ አይጮህምም፤ ድምፁንም በአደባባይ የሚሰማ የለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 አይከራከርም አይጮህምም፥ ድምፁንም በአደባባይ የሚሰማ የለም። ምዕራፉን ተመልከት |