ያዕቆብ 3:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ከአንድ ምንጭ ጣፋጭ ውሃና መራራ ውሃ ይመነጫልን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከአንድ ምንጭ ጣፋጭ ውሃና መራራ ውሃ ይመነጫልን? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከአንድ ምንጭ ለመጠጥ የሚሆን ጣፋጭ ውሃና መራራ ውሃ ሊፈልቅ ይችላልን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ምንጭስ ከአንድ አፍ የሚጣፍጥንና የሚመርን ውሃ ያመነጫልን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ምንጭስ ከአንድ አፍ የሚጣፍጥንና የሚመርን ውኃ ያመነጫልን? ምዕራፉን ተመልከት |