መዝሙር 83:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ስለዚህ አምላኬ ሆይ! እንደ ትቢያ፥ በነፋስም እንደሚወሰድ ገለባ በትናቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 አምላኬ ሆይ፤ በዐውሎ ነፋስ እንደሚነዳ ትቢያ፣ በነፋስም ፊት እንዳለ ገለባ አድርጋቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የእግዚአብሔርን መስክ እንወርሳለን የሚሉትን። ምዕራፉን ተመልከት |