መዝሙር 66:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ጸሎቴን ለሰማና ዘለዓለማዊ ፍቅሩን ላልነሣኝ አምላክ ምስጋና ይድረሰው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ጸሎቴን ያልናቀ፣ ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ፣ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ጸሎቴን ያልከለከለኝ ቸርነቱንም ከእኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን። ምዕራፉን ተመልከት |