መዝሙር 66:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ስሙን በማክበር ዘምሩ፤ በምስጋናም አክብሩት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ለስሙ ክብር ዘምሩ፤ ውዳሴውንም አድምቁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በምድር ያላችሁ ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ፥ ለስሙም ዘምሩ፥ ለምስጋናውም ክብርን ስጡ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 መንገድህን በምድር፥ በአሕዛብም ሁሉ ዘንድ ማዳንህን እናውቅ ዘንድ፥ ምዕራፉን ተመልከት |