መዝሙር 30:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እግዚአብሔር ሆይ! ነፍሴን ከሲኦል አወጣሃት፤ ወደ ጥልቁም ከመውረድ ሕይወቴን ጠበቅኸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እግዚአብሔር ሆይ ነፍሴን ከሲኦል አወጣሃት፤ ወደ ጕድጓድ ከመውረድም መልሰህ ሕያው አደረግኸኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አቤቱ አምላኬ፥ ወደ አንተ ጮኽሁ አንተም ፈወስከኝ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ኀይሌና መጠጊያዬ አንተ ነህና ስለ ስምህ ምራኝ፥ መግበኝም፤ ምዕራፉን ተመልከት |