መዝሙር 18:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የሞት ጣር ከበበኝ፤ የጥፋት ጐርፍም አጥለቀለቀኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የሞት ገመድ ዐነቀኝ፤ ምናምንቴ ነገርም አጥለቀለቀኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ምስጋና የሚገባውን ጌታን እጠራለሁ፥ ከጠላቶቼም እድናለሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ቃላቸው ወደ ምድር ሁሉ ወጣ። ነገራቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ደረሰ። ምዕራፉን ተመልከት |