Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




መዝሙር 132:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3-5 “ለእግዚአብሔር የመኖሪያ ስፍራ እስከማዘጋጅ፥ ለያዕቆብ አምላክ ቤት እስከምሠራ ድረስ፥ ወደ ቤት አልገባም፤ ወይም በአልጋ ላይ አልተኛም፤ ዕረፍት ወይም እንቅልፍ አይኖረኝም።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 “ወደ ቤቴ አልገባም፤ ዐልጋዬም ላይ አልወጣም፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 በእውነት ወደ ቤቴ ድንኳን አልገባም፥ ወደ ምንጣፌም አልጋ አልወጣም፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 በጽ​ዮን ተራ​ሮች እን​ደ​ሚ​ወ​ርድ እንደ አር​ሞ​ን​ዔ​ምም ጠል ነው፤ በዚያ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በረ​ከ​ቱን ሕይ​ወ​ት​ንም ከዛሬ ጀምሮ ለዘ​ለ​ዓ​ለም አዝ​ዞ​አ​ልና።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መዝሙር 132:3
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ባለህ ኀይል ሥራህን ሁሉ በትጋት ፈጽም፤ ወደ ሙታን ዓለም ከወረድህ በኋላ በዚያ ሥራና ሐሳብ፥ ዕውቀትና ጥበብ የለም።


“ሕዝቤ ሆይ! የእኔ ቤት ፈርሶ ሳለ፥ እናንተ ተውበው በተሠሩ ቤቶቻችሁ ለመኖር ጊዜው ነውን?


እናንተ ግን፥ አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቁን ፈልጉ፤ የቀረው ነገር ሁሉ ይጨመርላችኋል፤


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች