መዝሙር 132:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በጽዮን ተራሮች እንደሚወርድ እንደ አርሞንዔምም ጠል ነው፤ በዚያ እግዚአብሔር በረከቱን ሕይወትንም ከዛሬ ጀምሮ ለዘለዓለም አዝዞአልና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 “ወደ ቤቴ አልገባም፤ ዐልጋዬም ላይ አልወጣም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በእውነት ወደ ቤቴ ድንኳን አልገባም፥ ወደ ምንጣፌም አልጋ አልወጣም፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3-5 “ለእግዚአብሔር የመኖሪያ ስፍራ እስከማዘጋጅ፥ ለያዕቆብ አምላክ ቤት እስከምሠራ ድረስ፥ ወደ ቤት አልገባም፤ ወይም በአልጋ ላይ አልተኛም፤ ዕረፍት ወይም እንቅልፍ አይኖረኝም።” ምዕራፉን ተመልከት |