መዝሙር 118:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የእስራኤል ሕዝብ ሁሉ “የእግዚአብሔር ፍቅር ዘለዓለማዊ ነው” ይበሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 የእስራኤል ሕዝብ፣ “ምሕረቱ ለዘላለም ነው” ይበል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ቸር እንደሆነ፥ ፍቅሩም ለዘለዓለም እንደሆነ የእስራኤል ቤት አሁን ይንገሩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ምስክሩን የሚፈልጉ፥ በፍጹም ልብ የሚሹት ብፁዓን ናቸው፤ ምዕራፉን ተመልከት |