ምሳሌ 2:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ማስተዋልን ጥራ፤ ለዕውቀትም ድምፅህን ከፍ አድርግ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እንዲሁም የመለየት ጥበብን ብትማጠን፣ ድምፅህን ከፍ አድርገህ ማስተዋልን ብትጣራ፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ማመዛዘንን ብትጠራት፥ ለማስተዋልም ድምፅህን ብታነሣ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ጥበብን ብትጠራት፥ ቃልህንም ለማስተዋል ብትሰጥ፥ ዕውቀትንም በታላቅ ቃል ብትፈልጋት፥ ምዕራፉን ተመልከት |