Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘኍል 7:78 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

78-83 በዐሥራ ሁለተኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከንፍታሌም ነገድ የዔናን ልጅ አሒራዕ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

78 በዐሥራ ሁለተኛው ቀን የንፍታሌም ሕዝብ አለቃ የዔናን ልጅ አኪሬ ስጦታውን አመጣ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

78 በዓሥራ ሁለተኛውም ቀን የንፍታሌም ልጆች አለቃ የዔናን ልጅ አኪሬ አቀረበ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

78 በዐ​ሥራ ሁለ​ተ​ኛ​ውም ቀን የን​ፍ​ታ​ሌም ልጆች አለቃ የዔ​ናን ልጅ አኪሬ መባ​ውን አቀ​ረበ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

78 በአሥራ ሁለተኛውም ቀን የንፍታሌም ልጆች አለቃ የዔናን ልጅ አኪሬ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘኍል 7:78
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ከንፍታሌም የዔናን ልጅ አሒራዕ።”


ከዚያም የንፍታሌም ነገድ ይቀጥላል፤ የንፍታሌም ነገድ መሪ የዔናን ልጅ አሒራዕ ነው፤


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች