Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘኍል 7:24 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24-29 በሦስተኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከዛብሎን ነገድ የሔሎን ልጅ ኤሊአብ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 በሦስተኛው ቀን የዛብሎን ሕዝብ አለቃ የኬሎን ልጅ ኤልያብ ስጦታውን አመጣ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 በሦስተኛውም ቀን የዛብሎን ልጆች አለቃ የኬሎን ልጅ ኤልያብ አቀረበ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 በሦ​ስ​ተ​ኛ​ውም ቀን የዛ​ብ​ሎን ልጆች አለቃ የኬ​ሎን ልጅ ኤል​ያብ መባ​ውን አቀ​ረበ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 በሦስተኛውም ቀን የዛብሎን ልጆች አለቃ የኬሎን ልጅ ኤልያብ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘኍል 7:24
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ከዛብሎን የሔሎን ልጅ ኤሊአብ


ከዚያም የዛብሎን ነገድ ይቀጥላል፤ የዛብሎንም ልጆች መሪ የኬሎን ልጅ ኤልያብ ነበር።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች