Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘኍል 33:5 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 እስራኤላውያን ከራምሴ ተነሥተው በመጓዝ በሱኮት ሰፈሩ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 እስራኤላውያን ከራምሴ ተነሥተው በሱኮት ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 የእስራኤልም ልጆች ከራዓምሴ ተጉዘው በሱኮት ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ከራ​ምሴ ተጕ​ዘው በሱ​ኮት ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 የእስራኤልም ልጆች ከራምሴ ተጕዘው በሱኮት ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘኍል 33:5
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እስራኤላውያንም ከራምሴ ተነሥተው ወደ ሱኮት ለመሄድ በእግር ጒዞ ጀመሩ፤ የሰዎቹም ብዛት ሴቶችና ልጆች ሳይቈጠሩ ስድስት መቶ ሺህ ነበር።


ከዚያም ተነሥተው በበረሓው ጫፍ በምትገኘው በኤታም ሰፈሩ፤


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች