ዘኍል 25:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ነገር ግን እስከዚያው ሰዓት ድረስ ያ መቅሠፍት ኻያ አራት ሺህ ሕዝብ አጥፍቶ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ሆኖም በመቅሠፍቱ የሞተው ሰው ቍጥር ሃያ አራት ሺሕ ደርሶ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በመቅሠፍትም የሞተው ሰው ሀያ አራት ሺህ ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በመቅሠፍቱም የሞቱት ሃያ አራት ሺህ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 በመቅሠፍትም የሞተው ሀያ አራት ሺህ ነበረ። ምዕራፉን ተመልከት |