Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ዘኍል 21:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ያንንም ስፍራ ከለቀቁ በኋላ ከሞአባውያን ግዛት በስተ ምሥራቅ ባለው በረሓ ውስጥ በተለይ “ዐባሪም” ተብሎ በሚጠራው ቦታ ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ከዚያም ከአቦት ተነሥተው፣ በፀሓይ መውጫ ትይዩ ባለው የሞዓብ ምድረ በዳ በዒዮዓባሪም ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ከኦቦትም ተጉዘው በሞዓብ ፊት ለፊት ባለችው ምድረ በዳ፥ በፀሐይ መውጫ በኩል፥ በዒዬዓባሪም ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ከኦ​ቦ​ትም ተጕ​ዘው በሞ​ዓብ ፊት ለፊት ባለ​ችው ምድረ በዳ፥ በፀ​ሐይ መውጫ በኩል በጌ​ል​ጋይ ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ከኦቦትም ተጕዘው በሞዓብ ፊት ለፊት ባለችው ምድረ በዳ፥ በፀሐይ መውጫ በኩል፥ በዒዬዓባሪም ሰፈሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘኍል 21:11
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እስራኤላውያን ጒዞአቸውን ቀጥለው በኦቦት ሰፈሩ፤


ከዚያም አልፈው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ።


ከፉኖን ተነሥተው በመጓዝ በኦቦት ሰፈሩ።


ከኦቦት ተነሥተው በመጓዝ፥ በሞአብ ዳርቻ ባለው በዓባሪም ሰፈሩ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች