ዘኍል 21:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 እስራኤላውያን ጒዞአቸውን ቀጥለው በኦቦት ሰፈሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 እስራኤላውያን ተጓዙ፤ በአቦትም ሰፈሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የእስራኤልም ልጆች ተጓዙ፥ በኦቦትም ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የእስራኤልም ልጆች ተጓዙ፤ በኦቦትም ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የእስራኤልም ልጆች ተጓዙ፥ በኦቦትም ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከት |