ዘኍል 2:21 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 የእነርሱም ብዛት ሠላሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 የሰራዊቱም ብዛት ሠላሳ ሁለት ሺሕ ሁለት መቶ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ሠላሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የተቈጠሩ ሠራዊቱም ሠላሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ሠላሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |