ዘኍል 16:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ሙሴም ይህን በሰማ ጊዜ በግንባሩ ወድቆ ጸለየ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ሙሴም ይህን ሲሰማ በግንባሩ መሬት ላይ ተደፋ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሙሴም በሰማ ጊዜ በግምባሩ ወድቆ ሰገደ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሙሴም በሰማ ጊዜ በግንባሩ ወደቀ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ሙሴም በሰማ ጊዜ በግምባሩ ወደቀ፤ ምዕራፉን ተመልከት |