ዘኍል 16:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሙሴም በሰማ ጊዜ በግንባሩ ወደቀ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ሙሴም ይህን ሲሰማ በግንባሩ መሬት ላይ ተደፋ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሙሴም በሰማ ጊዜ በግምባሩ ወድቆ ሰገደ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ሙሴም ይህን በሰማ ጊዜ በግንባሩ ወድቆ ጸለየ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ሙሴም በሰማ ጊዜ በግምባሩ ወደቀ፤ ምዕራፉን ተመልከት |