ማቴዎስ 27:30 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ምራቃቸውንም ይተፉበት ነበር፤ ዘንጉንም ከእጁ ወስደው ራስ ራሱን ይመቱት ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ተፉበትም፤ የሸንበቆ በትሩን ከእጁ ወስደው ራሱን መቱት፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ተፉበት፤ መቃውንም ነጥቀው ራሱን መቱት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ተፉበትም፤ መቃውንም ይዘው ራሱን መቱት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ተፉበትም መቃውንም ይዘው ራሱን መቱት። ምዕራፉን ተመልከት |