ማቴዎስ 20:29 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ከዚህ በኋላ ከኢያሪኮ ወጥተው ሲሄዱ ብዙ ሕዝብ ኢየሱስን ተከተሉት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ከኢያሪኮ ወጥተው ሲሄዱ ብዙ ሕዝብ ተከተለው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ከኢያሪኮ ሲወጡ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ከኢያሪኮም ሲወጡ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ከኢያሪኮም ሲወጡ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት። ምዕራፉን ተመልከት |