ማርቆስ 12:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ገበሬዎቹ ግን አገልጋዩን ይዘው ከደበደቡት በኋላ ባዶ እጁን ሰደዱት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እነርሱ ግን ይዘው ደበደቡት፤ ባዶ እጁንም ሰደዱት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እነርሱ ግን ይዘው ደበደቡት፤ ባዶ እጁንም ሰደዱት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ይዘውም ደበደቡት፤ ባዶውንም ሰደዱት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ይዘውም ደበደቡት ባዶውንም ሰደዱት። ምዕራፉን ተመልከት |