ማርቆስ 12:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እነርሱ ግን ይዘው ደበደቡት፤ ባዶ እጁንም ሰደዱት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እነርሱ ግን ይዘው ደበደቡት፤ ባዶ እጁንም ሰደዱት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ገበሬዎቹ ግን አገልጋዩን ይዘው ከደበደቡት በኋላ ባዶ እጁን ሰደዱት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ይዘውም ደበደቡት፤ ባዶውንም ሰደዱት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ይዘውም ደበደቡት ባዶውንም ሰደዱት። ምዕራፉን ተመልከት |