ኢያሱ 21:24 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 አያሎንና ጋትሪሞን ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ኤሎንና ጋትሪሞን ከነመሰማሪያዎቻቸው አራት ከተሞች ተሰጧቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ኤሎንንና መሰማሪያዋን፥ ጋትሪሞንንና መሰማሪያዋን፤ አራቱን ከተሞች ሰጡአቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ኤሎንንና መሰማርያዋን፥ ጌቴራሞንንና መሰማርያዋን፤ አራቱን ከተሞች ሰጡአቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ጋትሪሞንንና መሰምርያዋን፥ አራቱን ከተሞች ሰጡአቸው። ምዕራፉን ተመልከት |