ኢያሱ 21:23 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ከዳን ግዛት ተከፍለው የተሰጡአቸውም አራት ከተሞች ከግጦሽ ምድራቸው ጋር ኤልተቄ፥ ጊበቶን፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 እንዲሁም ከዳን ነገድ፣ ኤልተቄን፣ ገባቶን፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ከዳንም ነገድ ኤልተቄንና መሰማሪያዋን፥ ገባቶንንና መሰማሪያዋን፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ከዳንም ነገድ ኤልቆታይምንና መሰማርያዋን፥ ገባቶንንና መሰማርያዋን፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ከዳንም ነገድ ኤልተቄንና መሰምርያዋን፥ ገባቶንንና መሰምርያዋን፥ ኤሎንንና መሰምርያዋን፥ ምዕራፉን ተመልከት |