ኤፌሶን 2:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ማንም ሰው እንዳይመካ፥ የመዳን ጸጋ የተገኘው በሥራ አይደለም፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ማንም እንዳይመካ በሥራ አይደለም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ማንም እንዳይመካ ከሥራ የመጣም አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የሚመካም እንዳይኖር በምግባራችን አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም። ምዕራፉን ተመልከት |