ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 9:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በምድር ላይ ያለውን ለማወቅ እንቸገራለን፤ ባጠገባችን ያለውንም ለመረዳት እንደክማለን፤ እንግዲያውስ በሰማያት ያለውን ሊያውቅ የሚችል ከቶ ማን ነው? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በብዙ ትጋትና ግዳጅ፥ በጭንቅም ብንመረምር በምድር የሚሠራውን ሥራ እናገኛለን፤ በእጃችን የምንዳስሰውንም ሥራ በድካም እናገኛለን። በሰማይ ያለውን ግን ማን መረመረው? ምዕራፉን ተመልከት |